“ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የምታቀርበው የኃይል ሽያጭ በየዓመቱ ጭማሪ እያሳየ ነው” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የምታቀርበው የኃይል ሽያጭ በየዓመቱ ጭማሪ እያሳየ መምጣቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ።
በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ካቀረበችው የኃይል ሽያጭ 21 ነጥብ...
“የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሕዝቡ ልጅና ጠባቂ ነው” ዶክተር ለገሰ ቱሉ
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያውያንን ኅብረ ብሔራዊነት በሚያንጸባርቅ መልኩ የተደራጀ፣ የሕዝብ ልጅና ጠባቂ መኾኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የተመሠረተበት 116ኛ ዓመት በዓል በመንግሥት ኮሙኒኬሽን...
በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሠራዊት ቀንን አከበረ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ17ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በደቡብ ሱዳን በተሠማራበት የግዳጅ ቀጣና 116ኛውን የሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት" በሚል መሪ ሀሳብ አክብሯል።
ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ጠንካራ ሠራዊት የነበራት፣...
“ጽኑ ሀገር፤ ጀግና ወታደር”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከጸኑት የጸናች፣ በጠላት ያልተደፈረች፣ ጠላቶቿን ሁሉ ድል የመታች፣ የገፏትን ሁሉ የጠላች፣ ጦር የመዘዙባትን፣ ጎራዴ የሳሉባትን ሁሉ ያንበረከከች፣ በልጆቿ ጀግንነት ለዘመናት በድል የተሞሸረች፣ በአሸናፊነት የተከበረች፣ በድል...
“ዐጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት ቀን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ኾኖ እንዲከበር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ116ኛ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን አከባበር ላይ ንግግር አድርገዋል። ፊልድ ማርሻሉ ኢትዮጵያ ረጅም ዕድሜ ያላት ቀደምት እና በትውልድ...








