“በዓሉ ብዝኃነትን፣ መቻቻልን እና አብሮነትን በማጎልበት ዴሞክራሲ እና ዘላቂ ሰላምን የምናጠናክርበት ይኾናል” ምክትል...
ባሕር ዳር:ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም(አሚኮ)የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሕብረ ብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ያለውን ሚና በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ዛህራ ሁመድ ገለልጸዋል።
በሶማሌ ክልል አዘጋጅነት በጅግጅጋ...
ኢትዮጵያ የ2023ቱን የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባኤ ታስተናግዳለች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እ᎐አ᎐አ የ2023ቱ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባኤ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ገለጸ።
ጉባኤው በአፍሪካ ልማት ባንክ፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) አዘጋጅነት እ.አ.አ ከህዳር 16 እስከ...
“በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚመረተው የቆዳ ምርት ውስጥ ወደ ገበያ የሚቀርበው ግማሹ ብቻ ነዉ” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚመረተው የቆዳ ምርት ውስጥ ወደገበያ የሚቀርበው ግማሹ ብቻ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ገልጿል።
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በቆዳ ልማት ሥራዎች ላይ ከዘርፉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለድርሻ አካላትና የአምራች ኢንዱስትሪ...
“ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ አገልግሎትን ማስፈን የዕድገትና ሥልጣኔ ምልክት ነው” የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የ2016 በጀት ሩብ ዓመት አቅድ አፈጻጸምን እየገመገሙ ነው።
አፈጻጸሙን ያቀረቡት በጽሕፈት ቤቱ የጥራትና ትግበራ ዳይሬክተር ሙሉነህ ሙሉጌታ ናቸው፡፡ ዳይሬክተሩ...
“96 ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት የሚያስችል ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ተዘጋጅቷል” ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሦስት ወራት 350 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርት በሀገር ውስጥ ተኪ ምርቶች መሸፈን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናግረዋል።
ወደ ሀገር ውስጥ በመግባት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ የሚወስዱ ምርቶችን በሀገር...








