አቶ አደም ፋራህ በጅቡቲ ኦልድ ፖርት ተገኝተው የ2016/17 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሂደትን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ በጅቡቲ ኦልድ ፖርት (ኤስ.ዲ.ቲቪ ወደብ) ተገኝተው የ2016/17 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሂደትን በይፋ አብስረዋል። አቶ አደም ፋራህ...

“ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም ግንባታ የትምህርት ዘመኑ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ነው” ትምህርት ቢሮ

ጎንደር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ዘመኑን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በተጨማሪም በቀጣይ ጊዜያት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል...

“ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ስኬታማ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሠርታለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ፍላጎት የወደብ ብቻ ሳይኾን የፍትሕም ጉዳይ ነው ተብሏል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሠጡት ሳምንታዊ መግለጫ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

“ጤናማ ዜጋ የልማትና ምርታማነት ቁልፍ በመኾኑ ጤናማ ማኅበረሰብን መገንባት ያስፈልጋል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ጠንካራ የጤና ፋይናንስ ለዘላቂ የጤና ልማት በሚል መሪ መልእክት ተጀምሯል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ጤና ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ሙሉጌታ እንዳለ እንደተናገሩት በከተማ...

“የክልሉ ሕዝብ ክልሉ ወደ ሰላም እንዲመለስ የበኩሉን ድርሻ ተወጥቷል” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረዉ አለመረጋጋት ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰ መኾኑን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ክልሉን ወደ ሰላም ለመመለስ የተቋቋመዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ ያከናወናቸዉን ተግባራት...