“ተወካዮችን የመመልመል ሥራ ያልተከናወነባቸው ክልሎች ላይ በቀጣይ ወደ ሥራ ለመግባት እየተመቻቸ ነው” የሀገራዊ ምክክር...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን የአራት ወር ተግባራት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት ለሚያደርገው ጥረት ከተቋማት ጋር በትብብር መሥራት አሥፈላጊ መኾኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ-ቴሌኮም ከውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር የአጋርነት ስምምነት ውል ተፈራርሟል። ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ተፈራርመዋል። ይህ...
“የሳይበር ደኅንነት ጥናት እና ምርምሮች ከሀገር አቀፍ አልፈው ቀጠናዊ እና አህጉራዊ እንዲኾኑ እንሠራለን”
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "አይበገሬ የሳይበር አቅም ለሀገር ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ 4ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በዚህ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር
ባዘጋጀው 4ኛው...
አቶ ደመቀ መኮንን የመቄዶንያ የአረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የመቄዶንያ የአረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ፡፡
ጉብኝቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘውን የአረጋውያን ቀንን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡
ቀኑ...
“ከቡና የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሠራ ነው” የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ሁለት ዓመታት ከቡና የሚገኘውን የወጪ ንግድ ገቢ ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማድረስ እየተሠራ ነው ሲል የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን የሕዝብ...








