ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገቡ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገብተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ሳዑዲ የኢትዮጵያን የልማት ሥራዎች እንደምትደግፍ አስታወቀች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሳዑዲ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እንደምትደግፍ አረጋግጣለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ከሳዑዲ አቻቸው መሐመድ አል ጅዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በሪያድ እየተካሄደ ከሚገኘው የሳዑዲ ዓረቢያ- አፍሪካ ኢኮኖሚ ኮንፍረንስ ጎን ለጎን...

የመጀመሪያው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር የ4ኛ ሳምንት መርሃ ግብር በማስመልከት በሀገራችን የመጀመሪያው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል ፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ 39 የሚሆኑ የጥናትና ምርምር...

አስተማማኝ ሰላም ሰፍኖ ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻቸው ገብተው መማር እንደሚፈልጉ ተማሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው በማስተማር ላይ ናቸው፡፡ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን እስካሁን ገና አልተቀበሉም፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ሙሉ ዝግጅት አድርገው ተማሪዎቹን ለመጥራት የሰላሙን መረጋገጥ...

“ሀገራዊ ምክክሩ አካታችና የሀገራችንን ፈውስ የሚያረጋግጥ እንዲኾን ሁላችንም ጥረት ማድረግ አለብን” አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ሀገራዊ ምክክሩ አካታችና የሀገራችንን ፈውስ የሚያረጋግጥ እንዲኾን ሁላችንም የበኩላችንን ጥረት ማድረግ አለብን ሲሉ አሳስበዋል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ...