በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በቻይና የዱጂያንግያን የመስኖ ፕሮጀክትን...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በቻይና የዱጂያንግያን መስኖ ኢንጂነሪንግን ጎብኝቷል፡፡
የመስኖ መርሐ ግብሩ ጎርፍን የሚቆጣጠር፤ ለቼንዱ ሜዳማ አካባቢ የመስኖ ውሃ...
የቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ።
የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
“የጋራ ብሔራዊ ትርክት መገንባት ተገቢ ነው” አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘመናት ከውጪ እና ከውስጥ በሚነሳ ጠላት እረፍት አልባ ኾና ዘመናትን ያስቆጠረችው ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ጸንታ የመዝለቋ ምስጢር ከራሳቸው በላይ ሀገራቸውን፤ ከጥቅማቸው በላይ ወገኖቻቸውን የሚስቀድሙ ልጆች ባለቤት መኾኗ ነው፡፡...
“የማንንም ሉዓላዊነት የመንካት፣ ማንንም የመውረር ፍላጎት የለንም በቢዝነስ ሕግ ግን የማያወላዳ ምርጫ እንፈልጋለን”...
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም የፕሪቶሪያ ስምምነት፣ የዲፕሎማሲ እና የወደብ ጉዳይ ትኩረት ያደረጉባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡
የፕሪቶሪያ ስምምነት ለእናቶች...
“ሦስት ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ የበጋ ስንዴ ይሸፈናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሕዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ ነው፡፡
የምክር ቤቱ አባላት ከምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ፣ ከኑሮ ውድነት...








