“ያሉንን ሰፊ አቅሞች እና የጋራ የልማት ግቦች ስናጤን ደቡባዊው ዓለም ለደቡብ-ደቡብ የኢኮኖሚ ትብብር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያሉንን ሰፊ አቅሞች እና የጋራ የልማት ግቦች ስናጤን ደቡባዊው ዓለም ለደቡብ-ደቡብ የኢኮኖሚ ትብብር መጎልበት ታላቅ አቅም እንዳለው እንረዳለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡
"ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ...
አፈ-ጉባዔ አገኘሁ በቻይና የብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በኢትዮጵያ ከሚገኙት በቻይና የብሔራዊው ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰንና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡
በኢትዮጵያና ቻይና መካከል...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቅሬታውን ለፊፋ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትናንትናው ዕለት በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሴራሊዮን ጋር ተጫውቶ ያለ ጎል አቻ መለያየቱ ይታወሳል።
ጨዋታው በጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ለእይታ አስቸጋሪ በመኾኑ ሁለተኛው አጋማሽ መጀመር ከነበረበት 30...
በ2 ቢሊዮን ዶላር ወጭ የአገልግሎት ማስፋፊያ እንደሚያደርግ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ገለጸ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ2 ቢሊዬን ዶላር በላይ የሚያወጣ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ በቀጣይ 5 ዓመታታት የኔትወርክ ዝርጋታና የአገልግሎት ማስፋፊያ ለመሥራት አቅዶ እየሠራ እንደሚገኝ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ገልጿል።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዊም...
“የምንትዋብ አሻራ፤ የረቀቀች ሙሽራ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተዋበች ሀገር ምንትዋብ ነገሡባት፤ በተዋበው ዙፋን ምንተዋብ ተቀመጡበት፤ የተዋበውን ዘውድ ምንትዋብ ደፉት፣ የተዋበውን በትረ መንግሥት ምንተዋብ ጨበጡት፤ የተቀደሰውን ቅበዓ ቅዱስ ምንትዋብ ተቀቡት፤ በተዋበው ቤተ መንግሥት በአስፈሪ ግርማ ምንትዋብ...








