“ትልቅ እምነት የተጣለበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር እንዲሳካ የገንዘብ እና ሌሎችም ድጋፎች እናደርጋለን” የእንግሊዝ አምባሳደር...

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት ያላቸው ወዳጅ ሀገራት ናቸው። "በኢትዮጵያ እና እንግሊዝ መካከል ያለውን ትብብር በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ላቀ ምዕራፍ ለማሸጋገር እየተሠራ ነው" ሲሉም አምባሳደሩ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኩባ ምክትል ፕሬዝደንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኩባ ምክትል ፕሬዝደንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል:: ሁለቱ ወገኖች በሕክምና ዘርፍ፣ በቱሪዝም አገልግሎት፣ በትምህርት...

“ትርክት እና ኢትዮጵያዊነት”

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ማንኛውም የዓለም ሀገራት መልክዓ ምድር፣ ሕዝብ፣ ባሕል፣ የተፈጥሮ ሃብት፣ ታሪክ እና ፖለቲካ ባለቤት ናት። ለየት የሚያደርጓት ቀለሞች እና ማንነቶችን የታደለች ሀገር ናት። ከሦስት ሺህ ዓመታት በላይ...

ኢትዮጵያ በ6ኛው የአፍሪካ ፍርድ ቤቶች የጋራ የውይይት መድረክ እየተካፈለች ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአልጀርስ ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 6ኛው የአፍሪካ ፍርድ ቤቶች የጋራ ውይይት መድረክ እየተሳተፈች ነው። በመክፈቻ ፕሮግራሙ የአልጅሪያው ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ተቡኔ በተወካያቸው አማካኝነት መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸው አልጀሪያ ለአፍሪካ...

“ልምዶችን በመቀያየር የሚሠሩ የልማት ሥራዎች ለውጤት ያበቃሉ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለሥራ ጉብኝት በጅማ ከተማ ተገኝተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ወደ ከተማው ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ከአማራ ክልል ፎገራ ወረዳ ልምድ በመቅሰም በጅማ ዞን እየለማ...