አዲሱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለማጠናከር ሀገር ዓቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ እተካሔደ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ተስፋ ለአዲስ ክልል በሚል መሪ መልዕክት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጥቅምት 17/2016 በይፋ ተመስርቶ ወደሥራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ክልሉ 10 ብሔር ብሔረሰቦችን ያቀፈ በ7 ዞኖች እና...
“ከውጭ የሚገባውን ማዕድን በሚያስቀር መልኩ ብቻ ሳይኾን ወደ ውጪ በመላክም ሀገርን ማልማት ይገባል” ጠቅላይ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)2ኛው የማዕድን እና የማዕድን ቴክኖሎጅ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንደ ሀገር ባለፉት ጥቂት ዓመታት በሀገር በቀል ማሻሻያው ትኩረት ከተሰጣቸው አምስት ዘርፎች የማዕድን ዘርፉ...
“ኢትዮጵያ በዕርዳታ ስንዴ የሚሰፈርላት ሀገር መባል አይመጥናትም”የግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እስካሁን ከአንድ ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን ግብርና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ለስንዴ ምርት በጣም አመቺ መኾኗን አውስተዋል።...
“ሰላማዊው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እንደበፊቱ ሁሉም ዜጋ በሰላም የሚኖርበት ኾኖ እንዲቀጥል እንሠራለን” ርእሰ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዛሬ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ አፈጉባኤዎች፣ የሁሉም ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ የክልሉ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በተገኙበት ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እያካሄደ ነው።
የክልሉ ርእሰ...
አዲስ የተመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዛሬ ሥራውን በይፋ ይጀምራል፡፡
አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከነሐሴ 15/2015 ዓ.ም ጀምሮ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ዕውቅና ማግኘቱ ይታወቃል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12ኛ የፌዴሬሽኑ ክልል ኾኖ የተመሰረተው ይህ ክልል ዛሬ ይፋዊ ሥራ ይጀምራል፡፡ እንዲኹም ከሌሎች...








