ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በፆታዊ ጥቃት ላይ በሚመክረው መድረክ ለመካፈል ደቡብ አፍሪካ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ለማስቆም በሚመክረው ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ገብተዋል፡፡
ጉባዔው ትናንት የተጀመረ ሲሆን እስከዛሬ እንደሚቀጥል በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ...
“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጉባዔ ያካፈሉት ተሞክሮ ኢትዮጵያ በለውጥ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኦስትሪያ ቆይታን በማስመልከት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሀላፊ ቢልለኔ ስዩም ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦስትሪያ ያደረጉት ቆይታ ሁለት...
በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገብቷል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሶማሌ ክልል የሚካሄደውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዝግጅትን ለመመልከት በአፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ጂግጂጋ ገባ።
ልዑኩ ወደ ጂግጂጋ ያቀናው የ18ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን...
ከፍተኛ የውኃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች ተግባራዊ የሚደረግ “ግድቤን በደጄ” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የውኃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች ተግባራዊ የሚደረግ "ግድቤን በደጄ" የተሰኘ ፕሮጀክት ለማስጀመር በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እንዲሁም በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር መካከል የስምምነት ...
“ከ60ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የገጠር አካባቢዎችን የሚያስተሳስር የመንገድ ግንባታ ተከናውኗል” የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሁሉን አቀፍ የገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም ባለፉት ዓመታት ከ60 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የገጠር መንገዶችን የሚያስተሳስር የመንገድ ግንባታ መከናወኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ...








