የንግድ ትርዒት እና ባዛር በጅግጅጋ ከተማ ተከፈተ።

ጅግጅጋ: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)18ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በምታስተናግደው ጅግጅጋ የበዓሉ አካል የኾነው የንግድ ትርዒት እና ባዛር ተከፍቷል፡፡ በዓሉ ''ብዝኅነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በጅግጅጋ...

“ኢንዱስትሪዎች ገበያ፣ ካፒታል፣ ብቁ የሰው ኃይል እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ ሰላምም መሠረታዊ ጉዳይ ነው” የሰላም ሚንስትር...

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚንስትሩ ብናልፍ አንዷለም በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውን ካርቪኮ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል። በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውና የስፖርት ትጥቅ ልብስን በማምረት ወደ አውሮፓ ገበያ የሚልከውን ካርቪኮ ኢትዮጵያ ፋብሪካ በሰላም ሚንስትሩ ብናልፍ አንዷለም...

ከ120 ሺህ በላይ የኾኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እንዲያገኙ ማድረጉን የሥራ እና ክህሎት...

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት እስካሁን ከ120 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እንዲያገኙ መደረጉን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ሀገር ሥራን አማራጭ ለሚያደርጉ ዜጎች መንግሥት ከተለያዩ ሀገራት...

“የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር ያጠናክራል” ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ የሚያጠናክረው መኾኑን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። በሩሲያ ፌዴሬሽን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያው...

“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦስትሪያና ቼክ ሪፐብሊክ ያደረጉት ቆይታ እንዲሁም በኮፕ 28 የአየር...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦስትሪያ እና ቼክ ሪፐብሊክ ያደረጉት ቆይታ እና በኮፕ 28 የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ የነበራቸው ተሳትፎ ስኬታማ እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ...