“ሀገር እንደ ሀገር ጸንታ እንድትቀጥል ሁላችንም የድርሻችንን መወጣት ብቻ በቂ ነው” አፈ ጉባኤ አገኘሁ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ የኢትዮጵያ ቀን ኾኖ “ብዝኃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ...
“ኢትዮጵያዊያን በዜግነት ድርና ማግ ኾነን የምንኖር ሕዝቦች ነን” ሙስጠፋ ሙሐመድ
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡
“ብዝኃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልእክት በሚከበረው 18ኛው በዓል ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች...
የብልጽግና ፓርቲ ለብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በተመለከተ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የመልእክቱ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል:-
"ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል ለ18ኛው ጊዜ በጂግጅጋ ከተማ ለሚከበረው የብሔር...
የተለያዩ ሚስዮኖች 18ተኛውን የብሔር ፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል እያከበሩ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብዝኀነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት’’ በሚል ሀሳብ የሚከበረው 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሚስዮኖች በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች በመከበር ላይ ነው።
በዓሉን ካከበሩት...
“ በሠርክ የሚኖሩት፣ አንድ ቀን የሚያሳዩት”
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሠርክ ይኖሩታል፤ ለዘመናት አጊጠውበታል፤ ለዘመናት ተውበውበታል፤ ተፈርተውበታል፤ ኮርተውበታል፤ ነጻነታቸውን ጠብቀውበታል፤ አንድ ኾነው በዓለም ታሪክ ገዝፈውበታል፤ በጠላቶቻቸው ፊት በግርማ ታይተውበታል፤ አሸናፊነትን ብቻ ያውቁበታል፡፡
ኩራትን ከደግነት፣ ጀግንነትን ከቅንነት፣...








