የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ አሠራርን ለመተግበር የሚያስችላቸውን የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እና የወጣቶችን የሥራ ዕድል ፈጠራ የሚያግዝ ስምምነት ሁለቱ ተቋማት ተፈራርመዋል ። ስምምነቱ የዲጂታል ኢትዮጵያ ትግበራ አካል እንደኾነ ተገልጿል ።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከተለያዩ ተቋማት ጋር...
ኢትዮጵያ ታምርት፣ እኛም እንሸምት” የተሰኘ የአምራች ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በአዲስ አበባ ተከፈተ።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 120 ድርጅቶችን ያሳተፈ "ኢትዮጵያ ታምርት፣ እኛም እንሸምት" የተሰኘ የአምራች ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በልዩ አቀራረብ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ በይፋ ተከፍቷል።
በኢግዚቢሽን እና ባዛሩ የተለያዩ የቆዳና የጨርቃጨርቅ ምርቶች፣ ማሽነሪዎች፣ የአግሮ...
“መንግሥት አስቸኳይ ድጋፍ ለሚስያስፈልጋቸው ወገኖች የቅድሚያ ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ ነው” የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር...
በአማራ ክልል በተከሰተው ድርቅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖች ለችግር መጋለጣቸውን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በተለይም በተከዜ ተፋሰስ የሚገኙ ወገኖች ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን በተደጋጋሚ ተነስቷል፡፡
በክልሉ የተከሰተው ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ወገኖች መሞታቸውን በጥናት ስለመረጋገጡም አሚኮ ዲጅታል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር የተሠሩ ቤቶችን እና ትምህርት ቤት ገንብቶ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር የተሠሩ ቤቶች እና ትምህርት ቤት ገንብቶን ገንብቶ ማስረከቡን ገልጿል።
በጽሕፈት ቤቱ አስተባባሪነት...
ቡና ባንክ ከ1ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቡና ባንክ የ14ኛ መደበኛ የጠቅላላ የባለ አክሲዮኖች ጉባዔን እያካሔደ ነው።
የባንኩን ዓመታዊ ሪፖርት ያቀረቡት የቡና ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አምባሳደር ዓለማየሁ ሰውአገኝ ከተመሰረተ 14 ዓመት የሞላው ቡና ባንክ...








