ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኢትዮጵያ ፍልሰተን ለመከላከል እና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኢትዮጵያ ፍልሰተን ለመከላከል እና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታውቋል። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ ሁሪያ አሊ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የኢትዮጵያ ቺፍ...

ከ40 በላይ የቻይና አምራች ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ40 በላይ የቻይና አምራች ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ - ቻይና የወዳጅነት እና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ታኅሣሥ 9/2016 ዓ.ም በሚያካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን...

“ድርድሩ በህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትና አለቃቀቅ ደንቦችና መመሪያዎች ላይ ስምምነት ለመድረስ ያለመ ነው” ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የሶስትዮሽ ድርድር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ...

“ባለፉት አምስት ወራት ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል” ጤና...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት አምስት ወራት ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከል እና መቆጣጠር የወባ እና ሌሎች ትንኝ ወለድ በሽታዎች መከላከል...