“የሕዝብን ጥያቄዎች መመለስ የሚያስችሉና ዘላቂ ለውጥ የሚያመጡ ሥራዎች በምክር ቤቱ እየተሠራ ነዉ” አፈ ጉባኤ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕዝብ የመልማት፣ የመልካም አሥተዳደርና ሌሎች ጥያቄዎች በአግባቡ የሚደመጡበት እንዲኾን በትኩረት እየተሠራ መኾኑን አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አቶ ታገሰ ጫፎ እንደገለጹት ምክር ቤቱ ሕግ ማውጣት፣...

“የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የአጠቃላይ ግንባታው ሂደት 62 በመቶ ደርሷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ. ር) “ከ2013 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ12ኛ ጊዜ ባካሄድኩት የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግምገማ በለወጥነው የፕሮጀክት አስተዳደር እና ክትትል ሥርዓት የተነሣ የአጠቃላይ...

በ380 በላይ ወረዳዎች የተሳታፊ ልየታ ማከናወኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኮሚሽኑ በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛዎቹ ክልሎች ላይ የተሳታፊ ልየታ ሥራውን እየሠራሁ ነው ብሏል። የሰራቸውን እና እየሰራቸው ያሉ ተግባራትን ለብዙኅን መገናኛ ተቋማት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ ቃልአቀባይ ጥበቡ ታደሰ ሀገራዊ ምክክር...

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ወቅታዊ መረጃዎች፦

👉 ከአጠቃላይ ሥራው 94 በመቶ ተጠናቅቋል 👉ሥራው በፍጥነት እየተካሄደ ነው 👉ሰኔ 2016 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ የኮንክሪት ሥራው ይጠናቀቃል 👉አምስት ተርባይኖች በዚህ ዓመት ወደ ሥራ ይገባሉ 👉ከዚህ...

ባሕር ዳር ከቻይናዋ ዱጃንየ ከተማ ጋር የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚመራው የልዑካን ቡድን በቼንዱ እያደረገ ባለው የሥራ ጉብኝት ላይ የባሕር ዳር እና ዱጃንየ ከተሞች ዛሬ የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራርመዋል:: የባሕርዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳለማው እና...