ሀረርን የምሥራቅ አፍሪካ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ያለመው የ”ዳር ሀረር” ፕሮጀክት።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በጀጎል አለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ በአፋጣኝ ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ...
የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሰሉ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደሀገራቸው ተመልሰዋል።
ፕሬዝዳንቱ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው...
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል።
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬን ከቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬጋ...
“በዓለ ስቅለትን ስናከብር ከእውነት ጋር በመቆም ይሁን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። መልእክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት እንኳን አደረሳችሁ።
ዕለቱ የዓለምን በደል ሊሽር፤ የአዳምን ዕዳ ሊክስ መድኃኔዓለም...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ውጤታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን በይፉዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።
በውይይታቸው ወቅት በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ትብብሮችን ለማጠናከር ያለሙ በርካታ የመግባቢያ ሰነዶች...








