ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር በጣልያን-አፍሪካ ጉባኤ እየተሳተፉ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር በመሆን በጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ አስተናጋጅነት በተሰናዳው የጣልያን-አፍሪካ ጉባኤ ታድመዋል። ጉባኤው "የጋራ እድገት ድልድይ" በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው...

በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለ127 መካከለኛ ግብር ከፋዮች የታማኝነት ዕውቅና...

አዲስ አበባ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በገቢዎች ሚኒስቴር የመከካለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና እየሰጠ ነው። ግብራቸውን በታማኝነት የከፈሉ 127 መካከለኛ ግብር ከፋዮች የታማኝነት ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል። የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ሥራ...

“የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በጽናት እናስቀጥላለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የግብርና ድርጅት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለምናደርገው ጥረት የከበረውን አግሪኮላ ሜዳልያ ስላጎናፀፈን ምስጋናዬን ለመግለፅ እወዳለሁ" ብለዋል። ከፍ ያለ ጠቀሜታ ባላቸው እና...

በድርቅ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን ለመርዳት እንደሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዘጠኝ ዞኖች በ45 ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለችግር መጋለጣቸው በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል። የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምም ከ16 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። የአማራ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸለሙ።

ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በሮም ጣልያን በተሰናዳ ክብረ በዓል የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸልመዋል። ሽልማቱ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምግብ ዋስትና እና...