“የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ላደረገው ያላሳለሰ ድጋፍ እናመሰግናለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ነዳጅን እንደ ማስቲካ…..
ባሕር ዳር: መጋቢት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሦስተኛው ሚሊኒየም መግቢያ 2000 ዓ.ም ሲጀመር የሸቀጦች ዋጋ መናር እና የኑሮ ውድነት ተከስቶ ነበር።
ነጋዴዎች የግብርና እና የፋብሪካ ምርቶችን በመደበቅ ሰው ሰራሽ እጥረት ፈጠሩ። በቀጣይም ምርት እና...
የሥነ ጽሑፍ አብዮተኛው
ባሕር ዳር: መጋቢት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሥነ ጽሑፍ መድረኮች ሁሉ ስሙ ይጠራል። ስሙ ተደጋግሞ የሚጠራበት ምክንያት ደግሞ የሥነ ጽሑፍ አብዮትን በማቀጣጠሉ ነበር።
የሥነ ጽሑፍ አብዮተኛው ዳኛቸው ወርቁን በአጻጻፉ ብቻ ሳይኾን በግለሰባዊ ባህሪውም ፈላስፋ ነው ይባላል። ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሳምንታት ከተደረጉ ውይይቶች በመቀጠል በዛሬው ዕለት ከኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...








