“ ዓባይ ግን ሁሉን ድል አደረገው”
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባፈለቀችው ወንዝ ተዘመተባት፣ ባፈለቀችው አፍላግ ጦርነት ተከፈተባት፣ ጎራዴ ተሳለባት፣ ጦር ተሾለባት፣ ጠላት በዛባት፡፡ አፍልቃ በሰጠች አያሌ መከራዎችን ተቀበለች፣ የፈተና ዘመናትን አሳለፈች፤ በሃብቷ በመጣባት ጦርነት ታላላቅ ጦርነቶችን ገጠመች፡፡ ለክብር...
ኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን በሚያጠናክሩባቸው መስኮች የጋራ ሥምምነት አካሄዱ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኀላፊ አዲሱ አረጋ በቻይና ኒንሺያ ግዛት የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ጸሀፊ እና የኒንሺያ ሕዝቦች ጉባኤ ሊቀመንበር ሊያንግ ያንሹ ጋር ተወያዩ።...
“ታላቁ የህዳሴ ግድብ ድህነትን በራስ አቅም ማሸነፍ እንደሚቻል ተስፋን የፈነጠቀ የክፍለ ዘመኑ ስኬት ነው”...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መጋቢት 24 የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጅማሮ የታወጀበት 13ኛ ዓመት እና የለውጡ መንግሥት 6ኛ ዓመት ምስረታ የሚታሰብበት ዕለት መኾኑን አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና ማማ ለማሸጋገር...
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማስታወሻ የተዘጋጀ ቴምብር ይፋ ኾነ፡፡
አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የ13ኛ ዓመት የአከባበር በዓል ላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማስታወሻነት የተዘጋጀው ቴምብር ነው የተመረቀው።
በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የ13ኛ ዓመት የአከባበር በዓል ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
“ዓባይ የአንድነት ውጤት፤ የዘመን መብራት”
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብርቱ እጆች ወራጅ ውኃን ይገራሉ፣ አስፈሪ ማዕብልን ያስታግሳሉ፣ ተጓዡን ያሳርፋሉ፣ ብርቱ ልጆች ነገን ይተነብያሉ፣ ዛሬ ላይ ኾነው ስለነገ እና ከነገ ወዲያ ለሚሆነው ዘመን ይሠራሉ፣ ዘመናቸውን ያሳምራሉ፡፡ የልጅ...








