በቀሪዎቹ የበልግ ወራት ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነበረውን የወቅት አጋማሽ የአየር ጠባይ ግምገማ እና በሚቀጥሉት የበልግ ወራቶች የሚጠበቀውን የአየር ጠባይ አስመልክቶ ገለጻ ተደርጓል፡፡ ባለፉት ሁለት የበልግ ወራት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በኾኑት በደቡብ፣ በደቡብ ምስራቅ እና...
“ዲያስፖራው በሀገር ውስጥ ልማት ተሳታፊ እንዲኾኑ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ያስፈልጋል” አቶ ዳንኤል ደሳለኝ
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ከአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ የዲያስፖራ ጉዳዮች አማካሪ ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልድ ኢትዮጵያዊያንን በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና በመኖሪያ ቤት ልማት...
“የዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከፍተኛ ዕድገት እያስመዘገበ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን ጨምሮ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም ኀላፊዎች እና ተወካዮች በተገኙበት የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
መድረኩ...
ከ800 በላይ በሚኾኑ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተሳታፊ ልየታ ሥራ ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር...
አዲስ አበባ: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ባከናወናቸው ተግባራት ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኀን ማብራሪያ ሰጥቷል። ማብራሪያውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ 1ሺህ 300 የሚኾኑ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ለልየታ የተመረጡ ሲኾን...
“ነፍጥ ያነሱ ኃይሎች ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ እንዲያቀርቡ የሰላም በር ለሁሉም ተከፍቷል” ለገሱ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው ባለፉት ሥድስት ዓመታት የነበሩ የለውጥ ጉዞዎች፣ የሰላም፣ የደኅንነት እና የበጋ ልማት ሥራዎችን በተመለከተ አንስተዋል፡፡...







