“ለመግባባት እና ለመነጋገር ድልድዮችን መፍጠር እንችላለን” የሰላም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ችግሮችን በንግግር እና በይቅርታ መፍታት የሃይማኖት ተቋማት ትልቅ ኀላፊነት እና ሥራ ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች ተከባብረው የሚኖሩባት፣ ሀገራዊ ፍቅር እና ግለሰባዊ...

የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 12 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 12 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አድርጓል። በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ የተሽከርካሪ ድጋፉን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ አስረክበዋል። እንደ ኢዚአ...

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በጉባኤው ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የተለያዩ አደረጃጀቶች፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ እና የዘርፉ ተመራማሪዎች እየተሳተፉ እንደሚገኝ ተገልጿል። ዛሬ እና...

የማሽነሪ አምራች ኢንዱስትሪ ሀገራዊ ዕድሎች እና ፈታኝ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማሽነሪ አምራች ኢንዱስትሪ ሀገራዊ ዕድሎች እና ፈታኝ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ትብብር የተዘጋጀ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ...

ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚገባ በጸጥታ ችግር ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት በቁጥጥር ሥር...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት በቁጥጥር ሥር ውለው በባሕር ዳር ማረሚያ ቤት የቆዩ 1 መቶ 38 ወጣቶች ሥልጠና ወስደው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ...