በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ።

ኬሚሴ፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሂዷል። ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የምክር ቤቱን ዋና አፈጉባኤ እንዲሁም የዞኑን ዋና አስተዳዳሪ እና...

ሀገራዊ የመጠጥ ውኃ ሽፋን 69 ነጥብ 5 በመቶ መድረሱን የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ የመጠጥ ውኃ ሽፋን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር መሻሻል የታየበት እንደነበር የውኃ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር ዴኤታ አብርሀ አዱኛ (ዶ.ር ) ገልጸዋል። የመጠጥ ውኃ ሽፋኑ ባለፈው ዓመት ከነበረው...

“ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና የሕዝብ ለሕዝግ ግንኙነት እንዲጠናከር ትሠራለች”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ከሐምሌ 4 እስከ 5/2016 ዓ.ም በተካሄደው የብሪስክስ አባል ሀገራት ፓርላሜንታዊ ፎረም ላይ ተሳትፏል፡፡ አፈ ጉባኤ...

በመጭው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን ወደ ዲጂታል ትግበራ የሚያሻግር ንድፈ ሃሳብ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚስቴር፣ በአውሮፓ ኅብረት የገንዘብ ትብብር የሚካሄደው የዲጂታል ትግበራ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2024 እስከ 2029 ወደ ተግባር እንደሚገባ ነው የተገለጸው። ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የማስጀመሪያ ሥነ...

ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሀገራዊ የገጠር መንገድ ትስስር ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ መኾኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ407 ሚሊዮን ዶላር ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሀገራዊ የገጠር መንገድ ትስስር ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ መኾኑ ተገለጸ። በዓለም ባንክ ድጋፍ እና በመንግሥት ትብብር በ407 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሀገራዊ...