ብዝኃነታችንን የያዝንበት መንገድ…

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በርካታ ብዛኃነት ያሉባት ጥንታዊ ሀገር መኾኖን ለዓመታት በኩራት ስንናገረው ኖረናል፡፡ ታዲያ የኩራት ምንጭ የኾነውን ይህን ብዝኃነት እንዴት ነው የያዝነው? አሁን አሁን ከሚታዩት አስፈሪ ልምዶች መካከል...

ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ5 ሚሊዮን ብር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ5 ሚሊዮን ብር...

የሥልጣኔ ቀንዲል!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ የተወለዱት በሰሜን ሸዋ በምንጃር ወረዳ ቀርሾ አጥር በሚባል ሥፍራ ነው። ቤተሰባዊ ሐረጋቸው ከአጼ ምኒልክ ጋር በመተሳሰሩ አባታቸው ሲያርፉ ወደ ቤተ-መንግሥት ተወሰዱ። ከመደበኛ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሞቃዲሾ የባሕር ዳርቻ በደረሰው የሽብር ጥቃት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኘው ታዋቂ የባሕር ዳርቻ ላይ በደረሰው አሰቃቂ የሽብር ጥቃት በሰው ሕይወት መጥፋት እና በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል። በዚህ አስቸጋሪ...

“ለጊዜ እና ለዓላማ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል” ተመራቂ ተማሪዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንጋፋው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለዓመታት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ለስድስት አሥርት ዓመታት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማረው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሀገር የምትኮራባቸውን ምሁራን አፍርቷል። ዛሬም ከዕውቀት...