መሪዎች ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የሠሩት ሥራ በአርዓያነት የሚወሰድ መኾኑ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረብርሃን ከተማ በእትጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ ልቼ ቀበሌ ከ 11 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የቢሮ እና የመሠብሠቢያ አዳራሽ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሀ ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የሥራ...
#ሀገራዊ ምክክር
ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ስለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አንኳር ነጥቦችን ይፋ አደረገ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ስለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አንኳር ነጥቦችን ይፋ አድርጓል።
ነጥቦቹ👇
👉 በአዲስ አበባ...
አዲስ አበባን ወክለው አጀንዳ የሚሰጡ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአጀንዳቸው ላይ እየመከሩ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባን ወክለው አጀንዳ የሚሰጡ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአጀንዳቸው ላይ እየመከሩ ነው፡፡
ከግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተጀመረው የምክክር ምዕራፍ የወረዳ የኅብረተሰብ ተወካዮች ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲያደርጉት...
ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።
በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ...








