አፍሪ ረን ጉባኤ የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍን ለማጠናከር ጠቃሚ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሦስተኛው ምክንያታዊ የዓባይ ውኃ አጠቃቀም እና ቀጣናዊ ትብብር (አፍሪ ረን) ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀምሯል። ጉባኤው የሚካሔደው “የጋራ ሃብትን በአግባቡ በመጠቀም የጋራ ብልጽግና ለተሻለ ነጋችን እንዲኾን ቀጣናዊ ትብብር እና...

“የአየር ትራንስፖርትንና ቱሪዝምን ይበልጥ ለማስተሳሰር እየሠራን ነው”አቶ መስፍን ጣሰው

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስካይ ላይት ሆቴሎችን በአገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች በማስፋት የአየር ትራንስፖርትንና ቱሪዝምን ይበልጥ ለማስተሳሰር እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

ዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ማሳለፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን ሲያከብር በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሠረት የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብ እና ያለውን በማካፈል መኾን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ ምክር...

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የዘመናት የመንገድ ጥያቄን መፍታት የቻለ ድርጅት መኾኑን በስልጤ ዞን የአሊቾ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የወራቤ ቦጆበር የ41 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ሥራ ያለበትን ደረጃ የድርጅቱ ከፍተኛ መሪዎች በቦታው ተገኝተው ተመልክተዋል። የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘው በስልጤ...

35ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፦ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር የ2ኛ ዙር የከተሞች የመጠጥ...