በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ በአራተኛው የብሪክስ አስተባባሪዎች ስብሰባ እየተሳተፈ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የብሪክስ ዋና እና ምክትል አስተባባሪዎች ስብሰባ በሩሲያ ካዛን ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በስብሰባው ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ እና የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉዳይ ምክትል አስተባባሪ ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀምረዋል። ግምገማው አለምአቀፋዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዝንባሌዎችን እና ፍኖቶችን በመፈተሽ በኢትዮዽያ ላይ...

ሴቶች በዲጂታል ዘርፉ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲኾኑ መደገፍ እንደሚገባ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

አዲስ አበባ:ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበረ ያዘጋጁት የሴት ስታርታፖች ውድድር የመዝጊያ ፕሮግራም ተካሂዷል። ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ 37 ሴት ስታርታፖች የተሳተፉበት ውድድር ዛሬ ሲጠናቀቅ አሸናፊ ለኾኑት...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለወጭ ንግድ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ 25 ምርቶችን ወደ ምርት ግብይቱ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና የላቀ የፈጠራ ሃሳብ ተግባራዊ በማድረግ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽ እና አስተማማኝ የኾነ የገበያ መድረክ እና መጋዘን አገልግሎት መስጠትን ተልዕኮው በማድረግ እየሠራ ያለው የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ድርጅት...

ከ80 ሺህ ቶን በላይ ደረቅ ቆሻሻን ወደ ሃብት መቀየር መቻሉን የአዲስ አበባ ጽዳት አሥተዳደር...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኤጀንሲው "ደረቅ ቆሻሻ ሃብት ነው" በሚል መሪ ሃሳብ አውደ ርዕይ እና የግንዛቤ ፈጠራ መድረክ እያካሄደ ነው። የአዲስ አበባ ጽዳት አሥተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ለማ (ዶ.ር) አዲስ አበባን...