“መረጃን ሳያረጋግጡ መቀበል ብዙዎቹን ለጉዳት ዳርጓል” አየለ አዲስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖርበት ዓለም በአንድ ጊዜ በርካታ መረጃዎችን ማግኘት የምንችልበት ነው። አንድ ጊዜ ተንቀሳቃሽ ስልካችንን አለያም ኮምፒውተራችንን ከከፈትን ማባሪያ በሌለው መንገድ ዜናዎች፣ ጹሑፎች እና የማኀበራዊ ሚዲያ መልዕክቶችን እናገኛለን። እነዚህ መረጃዎችም የእኛን...

የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ ልማት እና ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ዝግጁ መኾናቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትወልድ ኢትዮጵያውያን ክረምቱን ወደ ሀገራቸው በመግባት አሻራቸውን እንዲያኖሩ ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ ዛሬ በ26ኛው የሐረር ቀን በዓል...

ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እየገቡ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው በሦስተኛው ምዕራፍ ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለመጡ ተጓዞች ይፋዊ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት በቦሌ ዓለም አቀፍ...

እኛ እና እንግሊዛውያን የተቸገሩ ዜጎችን የምንረዳበት መንገድ ለምን ተለያየ?

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለይ በትላልቅ ከተሞች ልመና በስፋት ይስተዋላል። እነዚህ እርዳታ ጠያቂዎች በተለያየ የዕድሜ፣ ፃታ፣ ዕምነት፣ አስተሳሰብ፣ ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለጋሽ ነው። ለእርዳታ እጁን...

“ሂዱ እና ወራሪዎችን ድል ንሷቸው፤ በኮሪያ ልሳነ ምድርም ሕግና ሥርዓትን አስከብሩ” አጼ ኃይለሥላሤ

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ኮሪያ ደቡብ ኮሪያን በመውረሯ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በ1942 ዓ.ም ባደረገው ሥብሠባ ሰሜን ኮሪያ የጠብ ጫሪነት ተግባሯን በአስቸኳይ እንድታቆም አስጠነቀቀ። ሰሜን ኮሪያ ግን ውሳኔውን ወደ...