“የዘመን ኮከቦች፣ ታላቅ ሀገር አውራሾች”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሰዎች አሉ ዘመንን የሚያሳምሩ፣ የማይቻል የሚመስልን ታሪክ የሚሠሩ፣ በታሪክ የከበሩ፣ በጠላቶቻቸው የተፈሩ፣ ከመቃብር በላይ የሚኖሩ፣ መሞታቸው የሚረሳ፣ ክብራቸው በሠርክ የሚወሳ። እነዚህ ጥንዶች በታሪክ ከከበሩት፣ ከመቃብር በላይ ከዋሉት፣...

“የአማራ ክልል የ25 ዓመታት ዕቅድ ለመሪዎች ብቻ ሳይኾን ለሁሉም የክልሉ ሕዝብ እንደየደረጃው ለቀጣዮቹ ስድስት...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት (2018 እስከ 2042 ዓ.ም) "የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ የልማት ዕቅድ" እና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ በፌዴራል ደረጃ ካሉ የአማራ ተወላጅ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር...

ሳምንቱ በታሪክ

👉“የአማርኛ ሰዋሰው አባት" ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብላታ መርስዔ ኀዘን ወ/ቂርቆስ መጋቢት 17 ቀን 1891 ዓ.ም ሸዋ ጅሩ ውስጥ እምቧጮ መግደላዊት በተባለ ሥፍራ ነው የተወለዱት። አራት ዓመት ሲኾናቸውም ፊደል መቁጠር ጀመሩ። የትምህርት አቀባበላቸው...

“አጼ ምኒልክ እና እትጌ ጣይቱ ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ከፍ እንድትል ያደረጉ መሪ ናቸው” ምክትል...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ድርሻ ካበረከቱ መሪዎች መካከል እምዬ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ ተጠቃሽ ናቸው። ታዲያ እነዚህን መሪዎች መዘከር እና ማስታወስ ከትውልዱ ይጠበቃል። የ180 ዓመት የእምዬ ምኒልክ የ184ኛ ዓመት፣ የእትጌ ጣይቱ...

ያልተከበሩት እሴቶቻችን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችንም ኾነ በክልላችን በርካታ የተዘነጉ፣ ወደ ስርቻ የተጣሉ፣ ዘመነኛነት ያቆሸሻቸው፣ የሌሎች ኩረጃ ያደበዘዛቸው፣ የአላዋቂነት መርግ የተጫናቸው እና በሌሎችም በርካታ ምክንያቶች የማናከብራቸው እሴቶች አሉን፡፡ ለምን? ብለን አንጠይቅ ዘንድ “ዘመናዊነት”...