የ”ኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሐሳብ የንግድ ኢግዚቢሽን ሳምንት ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ከነሐሴ 19 እስከ 23/2016 ዓ.ም ድረስ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ሃሳብ የንግድ ኢግዚቢሽን ሳምንት ሊያካሂድ እንደኾነ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ...
የአዲስ አበባ ከተማ የደን ሽፋን ከነበረበት 2 ነጥብ 8 በመቶ ወደ 17 በመቶ ማሳደግ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ከከተማው የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በጋራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የብልጽግና...
1 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚገመቱ የፀረ ወባ መድኃኒቶች ሊሠራጩ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ መከላከል ሥራዎችን ለማጠናከር ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚገመት የፀረ ወባ መድኃኒቶች በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚሰራጩ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከአሜሪካ ተራድኦ...
በሕጻን ሄቨን ላይ ስለተፈፀመው ፀያፍ ወንጀል የምርመራ፣ ክስ እና ፍርድ ሂደት በተመለከተ ከአማራ ክልል...
በቅድሚያ በልጃችን በሕጻን ሄቨን ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ፣ ከማኅበረሰቡ ባሕል እና ወግ ያፈነገጠ ፀያፍ ወንጀል ድርጊት እያወገዝን ሰሞኑን እናቷ ሲስተር አበቅየለሽ ሚዲያ ላይ ያደረገችውን ቃለ መጠየቅ እና የፍትሕ ጥያቄ መነሻ በማድረግ ድምጽ ለኾናችሁ፣ ትምህርት ለሰጣችሁ፣...
“በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር በኢትዮዽያ የመጀመሪያውን በኪስ የሚያዝ 'ቨርቱዋል ቪዛ' ካርድ ብሎም የተሻሻለ የሀዋላ አገልግሎት በቪዛ ዳይሬክት እና በቴሌብር ረሚት አቅርቧል።
ይህንን አስመልክቶም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...








