በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሌተናል ጀኔራል የመታሰቢያ ሙዝየም የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።
ሰቆጣ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በፋሽሽት ኢጣሊያ በተወረረች ጊዜ የሀገራቸውን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ከተዋደቁ ጀግኖች መካከል አንዱ ደጃዝማች ኃይሉ ከበደ ናቸው።
ዋግ ኽምራ ካፈራቻቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አንዱ የኾኑት ሌትናንት ጀኔራል ኃይሉ...
የተዘነጉት እሴቶቻችን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችንም ኾነ በክልላችን በርካታ የተዘነጉ፣ ወደ ስርቻ የተጣሉ፣ ዘመነኛነት ያወየባቸው፣ የሌሎች ኩረጃ ያደበዘዛቸው፣ የአላዋቂነት መርግ የተጫናቸው እና በሌሎችም በርካታ ምክንያቶች የዘነጋናቸው እሴቶች አሉን፡፡ ለምን? ብለን አንጠይቅ ዘንድ “ዘመናዊነት”...
የአውሮፓ ኅብርት እና ዩኒሴፍ የሕክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒቶችን ለአምስት ክልሎች ድጋፍ ማድረጋቸውን የጤና ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኬር ፎር ሄልዝ ከሦስት ዓመት በፊት በአውሮፓ ኅብረት፣ በዮኒሴፍ እና በጤና ሚኒስቴር ትብብር የተቋቋመ ፕሮጀክት ነው።
ፕሮጀክቱ በድርቅ እና በግጭት የተጎዱ አካባቢዎች ላይ ድጋፍ የሚያደር ሲኾን አምስት...
የሕጻን ሄቨን ጉዳይ የምርመራ፣ የክስ እና የፍርድ ሂደት እንዴት ነበር?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻን ሄቨን በተፈጸመባት የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ሕይዎቷ ማለፉን በተመለከተ ከሰሞኑ በስፋት መነጋገሪያ ኾኗል፡፡ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በሕጻን ሄቨን ዓወት ጉዳይ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
...
ፍትህ ጠያቂ ድምጾች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰውዬው የሕግ ትምህርት አስተማሪ ናቸው፤ ሌሎቹ ደግሞ ተማሪዎች፡፡ አስተማሪው በክፍል ውስጥ ካሉት ተማሪዎች ውስጥ “አንቺ ሰማያዊ ቀሚስ የለበስሽው ልጅ፣ ስምሽ ማነው?” ሲሉ ጠየቋት፡፡
ልጅቱም ስሟን ተናገረች፡፡
አስተማሪው ከክፍሉ...








