ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾን መከበር ያለባቸው የሥነ-ምግባር መርሆች፦
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በሀገራቸው ጉዳይ ላይ መክረው እና ዘክረው የማኀበራዊ ውሎቻቸውን የሚያድሱበት ሂደት መኾኑ የሚታወቅ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በማኀበራዊ...
የፍትሕ ሥርዓቱ ራሱን እንዲፈትሽ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በህጻን ሔቨን ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ወንጀል የሃይማኖት አባቶች አውግዘዋል።
በፈለገ ግዮን አንድነት ገዳም የፔዳ ተክለሃይማኖት አገልጋይ አባ እንድርያስ አምባቸው በሕጻን ሔቨን ላይ የተፈጸመው ድርጊት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ...
ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የበሽታዎች ቁጥጥር እንዲከናወን ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ድንገተኛ የጤና አደጋ ስጋት ምላሽ ጋር የወባ በሽታ መከላከል ተግባራት ላይ በቅንጅት እየሠሩ መኾኑን ባካሄዱት ውይይት ገልጸዋል፡፡
በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከል እና መቆጣጠር መሪ...
“የልጆቻችንን እንባ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለማበስ ቆርጠን መነሳት ያለብን ጊዜው አሁን ነው” የሴቶች...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉደይ ሚኒስቴር ያለ እድሜ ጋብቻ እና የሴት ልጅ ግርዛትን ለመከላከል በተሠራው ሥራ የላቀ አስተዋጽዖ ላበረቱ አካላት እውቅና ሰጥቷል።
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉደይ ሚንስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በንግግራቸው...
የሻደይ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረውን የሻደይ በዓል በሰላም ለማጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታውቋል።
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ደጀን ወዳጅ...








