“የቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ብዛት 80 ነጥብ 5 ሚሊዮን ደርሰዋል” ኢትዮ ቴሌኮም
አዲስ አበባ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮምን የ2017 ዓም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን በሚመለከት ጋዜጣዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም ተቋሙ ቀጣይነት ያለው ዕድገትን እንዲያስመዘግብ መሠራቱን...
“ምርታማነትን ለማሳደግ የመስኖ አውታሮችን በፋይናንስ፣ በቴክኖሎጂ እና በመረጃ መደገፍ ይገባል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የመስኖ እና የአየር ንብረት ለውጥ ለማይበገር ምርታማነት ጉባኤ 2025” እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም የተሻለ የኑሮ ዘይቤ እና የመስኖ ልማትን ለማጎልበት ዓለምአቀፋዊ ልምድ እና ተሞክሮዎችን...
የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን ሥራ ጀመረ፡፡
አዲስ አበባ: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ130 ዓመታት ዕድሜ ያስቆጠረው አንጋፋው ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን በመገንባት ረገድ በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽኑን መርቀው በከፈቱበት ወቅት...
የኢንዱስትሪ እና የፋይናንስ ኤክስፖ በኮሞቦልቻ ከተማ ሊካሄድ ነው፡፡
አዲስ አበባ: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “ሰላም የኢንቨስትመንት ፓስፖርት ነው” በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ የኢንዱስትሪ እና የፋይናንስ ኤክስፖ ሊካሄድ መኾኑ ተገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ከተማ በኾነችው ኮሞቦልቻ ከተማ ከሚያዚያ 20/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም...
የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማካሄድ ዝግጅት መጠናቀቁን ብሔራዊ ኮሚቴው አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማካሄድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚመራ 35 መሥሪያ ቤቶች የተካተቱበት ብሔራዊ ኮሚቴ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል። የኅብረቱ 38ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 7 እና 8 ይካሄዳል።...








