“ዛሬ ምን አገባኝ ያለ ነገ ባለተራ ነው”

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ በጓደኛየ ላይ የደረሰ እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ሀገር ሰላም ነው ብሎ በጥዋት ተነስቶ ወደ ሥራ እየተጓዘ ነበር። ሰዓቱ ደግሞ ከጥዋቱ 12:30 ሰዓት አካባቢ። ከቤቱ ትንሽ ራቅ እንዳለ በግራ...

ኅዳር ሲታጠን

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ‘ስፓኒሽ ፍሉ’ የተሰኘ ወረርሽኝ ተከስቶ ነበር። ‘የወረርሽኞች ሁሉ “እናት” በሚል የሚጠራው ይህ ወረርሽኝ በሁለት ዓመት ብቻ ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን ሕይዎት ቀጥፏል። ያኔ የዓለም...

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው “የእንደራሴው ፍኖት” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ፡፡

ጎንደር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሑራን የተዘጋጀው "የእንደራሴው ፍኖት" የተሰኘው እና ለሀገራቸው እና ለጎንደር አካባቢ ትልቅ አበርክቶ ባላቸው አቶ ባዩህ በዛብህ የሕይዎት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...

የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማት የትብብር መድረክ መቋቋሙ የፍትሕ ሂደቱን ቀልጣፋ እና ተደራሽ እንደሚያደርገው ተጠቆመ።

ደባርቅ: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዳኝነት እና ፍትሕ ተቋማት የምክክር መድረክ በደባርቅ ከተማ ተካሂዷል። የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ርብርብ የፍትሕ ተቋማት ሚና ጉልህ ነው። የፍትሕ ተቋማቱ ሥራቸውን በተሻለ መንገድ እንዲሠሩ የትብብር እና የምክክር መድረክ መቋቋሙም...

“የጥራት መንደር” ኢትዮጵያ

ከበርካታ ዓመታት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት የተጀመረውን ሀገር አቀፍ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት፣ "የጥራት መንደር" ኢትዮጵያ ዛሬ ልትመረቅ ነው። የጥራት መንደር ቁልፍ ተቋማትን ያቀፈ ነው። ከእነዚህም መካከል...