የኢትዮጵያ ጌጥ የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ!
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ደምቃ የምትታይባቸው ጌጥ የኾኑ ተቋማትን በመሪዎቿ ጥረት ሠርታለች። ከእነዚህ ተቋማት መካከል የአፍሪካ ኅብረት ተጠቃሽ ነው። ሁሌም የካቲት ወር ሲመጣ ይህ ተቋም ኢትዮጵያን ያስውባታል። ሥሪቷንም ለዓለም...
“ስለ ኢትዮጵያ” የተሰኘው ሀገራዊ የፓናል ውይይት በቡታጅራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
አዲስ አበባ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዘጋጅነት "ስለ ኢትዮጵያ" የተሰኘው ሀገራዊ የፓናል ውይይት እና የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።...
“ኢትዮጵያ ሰላማዊ፣ የተረጋጋች እና ራሷን የምትችል አፍሪካን እውን ለማድረግ ቁርጠኛ ናት” ፕሬዝዳንት...
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ46ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባዔ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ተሳታፊዎች የክብር እራት ግብዣ አድርጓል። በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው የግብዣ ሥነ ስርዓት...
“የቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ብዛት 80 ነጥብ 5 ሚሊዮን ደርሰዋል” ኢትዮ ቴሌኮም
አዲስ አበባ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮምን የ2017 ዓም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን በሚመለከት ጋዜጣዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም ተቋሙ ቀጣይነት ያለው ዕድገትን እንዲያስመዘግብ መሠራቱን...
“ምርታማነትን ለማሳደግ የመስኖ አውታሮችን በፋይናንስ፣ በቴክኖሎጂ እና በመረጃ መደገፍ ይገባል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የመስኖ እና የአየር ንብረት ለውጥ ለማይበገር ምርታማነት ጉባኤ 2025” እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም የተሻለ የኑሮ ዘይቤ እና የመስኖ ልማትን ለማጎልበት ዓለምአቀፋዊ ልምድ እና ተሞክሮዎችን...








