“ጳጉሜ 1 የጽናት ቀን በሚል ይከበራል” ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀጣዮች የጳግሜ ቀናት አከባበርን አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ዓመታት የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦
ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቦረና በነበረን ቆይታ የቦረና አርብቶ አደሮችን ደስታ አየን!
የዝናብ እጥረት በተደጋጋሚ በድርቅ እንዲፈተን አድርጎት የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡
በዞኑ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔን ለማበጀት በተጀመረው ፊና ፕሮጀክት 14 ግድቦች መገንባታቸው...
የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ደማቅ አሻራ ያረፈበት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ በቤቱ እንዳያድር፤ ለባለቤቱ እንዳይጠቅም፤ ያልተገባ ዕግድ ተጥሎበት ለኢትዮጵያውያን ባዳ ኾኖ ኖሯል። ይህንን ታሪክ ለመቀየር በየዘመኑ ያለፉ የኢትዮጵያ መሪዎች ብርቱ ጥረት አድርገዋል።
መሪዎችም መላው ኢትዮጵያውያንን አስተባብረው ከዓለም ሀገራት ጋር...
የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት መመዝገቡን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በተከናወኑ ተግባራት ውጤቶች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥራትን በማስጠበቅ የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሐምሌ እና ነሐሴ ወራት ያከናወኗቸው ተግባራት
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሐምሌ እና ነሐሴ ወር 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያን የተፋጠነ የልማት አጀንዳ እውን ለማደረግ ቁልፍ የሆኑ ስትራቴጂካዊ ውጥኖችን፣ ግዙፍ ሀገራዊ የፕሮጀክት አፈጻጸምን እና የግንባታ ስምምነትን፤...








