ጎብኝዎች የሰው ዘር መገኛ እና የጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት የኾነችውን ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ አምባሳደር ብናልፍ...

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን እምቅ ታሪካዊ፣ ባሕላዊና ተፈጥሯዊ እሴቶችን የሚያስተዋውቅ መድረክ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል። የዝግጅቱ ዓላማ ኢትዮጵያ በቱሪዝም መስክ ያላትን መስህብ ለአሜሪካውያን ለማስተዋወቅ እና ለጉብኝት እንዲጓዙ ግንዛቤ ለመፍጠር ነው ተብሏል። በዝግጅቱ...

“የአህጉሩን የቡና አቅም የሚያሳድጉ ምርምሮችና ትብብሮችን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎች አሳልፈናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በታንዛኒያ ዳር ኤስ ሰላም ከተማ የተካሄደው 3ኛው የG25 የአፍሪካ የቡና ጉባኤ ተሳትፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኮፊ አረቢካን...

“በማኅበረሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ አስተማማኝ ሰላምን ማስፈን ቀዳሚ ሥራ ነው” የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ...

ደሴ: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎችና ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎችን በሚመለከት "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ሀሳብ በደሴ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሀመድ፣ በኦሮሚያ...

“የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመተግበር ሀገራዊ ግቦችን ማሳካት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ለመተግበር እና ሀገራዊ ግቦችን ለማሳካት በርብርብ መስራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርእሰ መሥተዳድሩ ይህን ያሉት በሸገር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ኮንፈረንስ ላይ ነው።...

“ብልጽግና ፓርቲ ሕዝብን የሚያማርርን መሪ አይታገስም” ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። የብልጽግና ፓርቲ...