የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

አርባምንጭ በተፈጥሮ ስሪቷ ውብ ናት። በከተማዋ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ሥራዎች በቅርቡ በጎበኘንበት ወቅት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ተመልክተናል። ይኽ ሥራ በመጠነ ርዕዩ ግዙፍ በመሆኑ አርባምንጭ ታላላቅ ጉባኤዎችን እንድታስተናገድ ያስችላታል። ከዚህ ቀደም ከነበረን ምልከታ ሰፋ ብሎ...

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ63 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው አገልግሎቱ ከሀገር አቀፍ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም መጀመር ወዲህ ከፍተኛ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

በቬይትናም የቶዮ የፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጫ ፋብሪካ በነበረን ጉብኝት እና ከኩባንያው ፕሬዝደንቱ ጋር በነበረን ውይይት የፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጫዎችን በሀገራችን ለማምረት ተስማምተን ነበር። ዛሬ በሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ በነበረን ጉብኝት በፓርኩ ከፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጪያዎችን...

በሰሜን ሸዋ ዞን ከሐምሌ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 300 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ የማድረግ ተግባሩ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበበት እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለ2018 የትምህርት ዘመን ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ እየሠራ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባን ለማካሄድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ተደራሽነት እና ተሳትፎን በተመለከተ የነበሩ መልካም ተግባራት እና ክፍተቶች...