የአፍሪካ አቬዬሽን ማኅበር የአፍሪካውያን ድምጽ ተሰሚነት እንዲኖረው ማድረግ ችሏል።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ አቬዬሽን ማኅበር 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ በዓሉን በአዲስ አበባ እያከበረ ነው። የአፍሪካ አቬዬሽን ማኅበር የብር ኢዮቤልዮ በዓል በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን "የ25 ዓመታት የልህቀት ጉዞ በአፍሪካ ሥራ ተኮር ግምገማ...

“አንጋፋው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ እና ተቋማዊ ራዕይን በማሳካት ጎዳና ላይ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ዛሬ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ጋር በመሆን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ70 ዓመታት የላቀ...

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች መርቀው ሥራ አስጀመሩ።

ጎንደር: ሰኔ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች መርቀው ሥራ አሥጀምረዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍልን በይፋ ከፈቱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍልን በይፋ ከፍተዋል። ይኽ ድንቅ ክንውን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የዓየር ንብረት ለውጥ እና የኢትዮጵያ ምላሽ፣ ግብርና፣ የውኃ ኃይል እና ኢነርጂ፣ ኤሮኖቲክስ...

ለሦስት ቀናት ሲያካሄድ የቆየው የፌዴራል እና የማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴራል ተቋማት እና ማኅበራት ደረጃ የተካሄደው 14ኛው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ስኬታማ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ተናግረዋል። የሂደቱን መጠናቀቅ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ...