“1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት መሠብሠብ ተችሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡም ይገኛሉ።
በበጀት ዓመቱ ግብርናው 6 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት እንዲያመጣ መታቀዱንም ገልጸዋል። በግብርና እንዲህ ዓይነት...
ኢትዮጵያ በቅርቡ የጋዝ ምርትን ለገበያ እንደምታቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ኢትዮጵያ የጋዝ ምርትን በቅርቡ ለገበያ እንደምታቀርብም ተናግረዋል። የጋዝ ፕሮጄክቱ...
“8 ነጥብ 4 በመቶ አጠቃላይ እድገት ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት፣ 42ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። በምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ...
ከትምህርት ገበታ የራቁ ተማሪዎችን ለመመለስ ምን እየተሠራ ነው?
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 42 መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ እና አስተያየት እያቀረቡ ነው።
የለውጡ መንግሥት የሰነበቱ...
የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት፣ 42ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በማኅበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተለያዩ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትር...








