“ዛሬም እንደትናንቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በደም እና በዐጥንት ለማስበር የቆረጡ ጀግኖች አሉን” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አስመልክቶ መልዕክት ስተላልፏል። በመልዕክቱም ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው ብሏል። ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት እመርታዊ ስኬቶችን እያስመዘገበች የሚመጥናትን ከፍታ እየያዘች ትገኛለች፡፡ ለዘመናት የቁጭት...

በዓለም መድረክ ሞገስ ያገኘው የምኒልክ ቴምብር

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሬው ሰው "ደብዳቤ ቢጽፉት እንደቃል አይኾንም እንገናኝ እና ልንገርሽ ሁሉንም" እያለ ሲቀኝ ኖሯል። ደብዳቤ በአካል እንደመገናኘት ባይኾንም የተራራቁትን በተቻለ መጠን ሲያቀራርብ ኖሯል። የደብዳቤ ማድረሻው ደግሞ ፖስታ ነው። ሰዎች ደብዳቤውን የሚያደርስላቸውን...

የቱሪዝም ሃብቶችን በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደሴ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ቱሪዝም ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት 46ኛው የዓለም ቱሪዝም ቀን በደሴ ከተማ ተከብሯል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ተሳታፊዎች የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ በትብብር መሥራት እንደሚገባ ገልጸዋል። በተለይ ሕጻናት እና ወጣቶችን በቱሪዝም ክበባት...

“ጎንደር የከፍታ ደረጃዋን ግርማ ሞገስ ተላብሳለች” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በምክትል...

ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው።

ጎንደር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በጥራጥሬ እና ቅባት እህል ዘርፍ የውጭ ንግድን ለማሳደግ በሚያስችል ኹኔታ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት...