ስለሪህ በሽታ ምን እንወቅ?

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሪህ በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል የህመም ዓይነት ነው። የሚከሰተው ዩሪክ አሲድ የተባለው ኬሚካል በአጥንት መገጣጠሚያዎች ውስጥ በሚከማችበት ወቅት እንደኾነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሪህ...

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን መከበር ሀገራዊ እሴቶች እንዲጠበቁ ያስችላል።

እንጅባራ: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት "በሚል መሪ መልዕክት በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሙሉዓዳም እጅጉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን መከበር...

“መፍጠር፣ መፍጠን እና በጥራት መሥራት የሁልጊዜም የሥራ መመሪያችን ሊኾን ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሰሜን ሸዋ ዞን በደብረ ብርሃን ከተማ በነበረን ቆይታ የመኪና መገጣጠሚያ፣ የብርጭቆና የጠርሙስ ማምረቻዎችን ተመልክተናል ብለዋል። በቆይታችን...

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል መከበሩ ዜጎች በፌዴራል ሥረዓቱ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ እንደሚያደርግ የፌዴሬሽን ምክር...

አዲስ አበባ: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በሆሳዕና ከተማ ይከበራል። ኢትዮጵያ የብዝኀ ሃይማኖቶች፣ ማንነቶች፣ ቋንቋዎች እና ባሕሎች መገኛ ኅብረብሔራዊት ሀገር ናት።...

ለ800 ዜጎች የሥራ ዕድል የፈጠረው የዓባይ ጋርመንት ፋብሪካ

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ጋርመንት ፋብሪካ በጎንደር ከተማ የሚገኝ ግዙፍ ፋብሪካ ነው። በ2009 ዓ.ም በዓባይ ኢንዱስሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር አማካኝነት ግንባታው ተጀምሮ በ2012 ዓ.ም ወደ ምርት የገባ ፋብሪካ ነው። በዕለቱ ለፋብሪካው...