“ጎንደር የከፍታ ደረጃዋን ግርማ ሞገስ ተላብሳለች” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በምክትል...

ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው።

ጎንደር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በጥራጥሬ እና ቅባት እህል ዘርፍ የውጭ ንግድን ለማሳደግ በሚያስችል ኹኔታ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት...

“ትምህርት የሥልጣኔ ምንጭ ነው” አቶ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...

ደም መለገስ ከሁሉም የላቀ የሕይወት ስጦታ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ ታላቅ ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ መርሐ ግብርን በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምሯል። 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረ የሚገኘው ዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን በመወጣት በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል...

ለደንበኞች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የዲጂታል አሠራርን በሰፊው መተግበሩን ዘመን ባንክ አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለ አክሲዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጉባኤ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል። የባንኩን የባለፈው ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር ቦርድ ሠብሳቢ...