በእንሰሳት ሃብት ልማት ላይ ትኩረት ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባኤ እና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንሰሳት ሃብት ልማት እና የእንስሳት ተዋጽዖ ምርቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ እና ዐውደ ርዕይ ተከፍቷል።
ከ14 ሀገራት የተውጣጡ ከ100 በላይ ዓለም ዓቀፍ የእንስሳት ሃብት ዘርፍ ተዋናዮች፣ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ...
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ እና የሕዝብ ድጋፍ ያለው ነው።
ደብረብርሃን: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት ተካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊ ነጋዴዎች የባሕር በር ጉዳይ ወሳኝ አጀንዳ መኾኑን አንስተዋል። የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ...
የብልጽግና ፓርቲ ዓመታዊ ሥልጠናውን ማካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ መሪዎች ሥልጠናውን ማካሄድ ጀምሯል።
ስልጠናው "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተመላክቷል።
ሥልጠናው የመሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና...
“እውነተኛውን የሀገራችን ለውጥ የሚመራው የራሳችን ጽናት፣ ፈጠራ እና የሥራ ትጋት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በምሥራቅ ሸዋ ዞን የነበረን ጉብኝት በክረምት የስንዴ ምርት ሥራዎች የተገኘውን ውጤት የምርት አሰባሰቡን በመመልከት ለመገምገም እና የበጋ...
ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ እና ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶች ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል ሥርዓት ወደ ሥራ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን፣ የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራቾች እና ላኪዎች ማኅበር ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው።
የኮንፈረንሱ ዋና ዓላማ ትርጉም ያለው ውይይት ለመፍጠር፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለመለዋወጥ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ ንግድን ለማስተዋወቅ እና የግብርና...








