የታክሲና ባጃጅ አሽከርካሪዎች ለከተማቸው ሰላም ተቆርቋሪ ኾነው መሥራት አለባቸው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''የውጪ ባዕዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ከከተማው የታክሲ እና ባጃጅ ትራንስፖርት ማኅበራት አመራሮች እና አባላት ጋር ውይይት...

ሰሞነኛው ጉንፋን መሰል ሕመም ምንድን ነው ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ መሠረት ባሕሩ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው። ከሰሞኑ ጉንፋን መሰል አዲስ ሕመም በልጆቻቸው ላይ በመከሰቱ ለሕክምና ወጭ፣ እንግልት እና ጭንቀት እንደዳረረጋቸው ገልጸዋል። ልጆቻቸው መጀመሪያ ላይ ዓይናቸው አካባቢ የማሳሸት እና...

ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ተቋማዊ እና መንፈሳዊ ሞዴል ሀገር ናት፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከሰው ዘር መገኛነቷ ባሻገር ለዓለም ጥቁር ሕዝብ ሁሉ የነጻነት ትግል ፋና ወጊ ቀንዲል ናት፡፡ የዓድዋ ድል አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ጭቆና እና ብዝበዛ እንድትላቀቅ የማንቂያ ደወል ኾኖ አገልግሏል፡፡ ከፖለቲካዊ...

“የማትረሳ ዕለት፤ የማይደገም ድርጊት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያቺን ዕለት ኢትዮጵያውያን አይረሷትም፤ ከልባቸው መዝገብ ላይ አይፍቋትም፤ ከትውሳታቸው ማሕደር ላይ አይሰርዟትም፤ ሁልጊዜም እያስታወሷት፤ ሁልጊዜም እያሰቧት፤ መጥፎ ሃሳብን እና ክፉ ድርጊትን እያወገዙባት ይኖራሉ እንጂ። ያቺ ዕለት ያመነ የተከዳባት፤ የደገፈ...

“መቼም የትም እንዳይደገም መቼም አንረሳውም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 24 በሰሜን ዕዝ የተፈጸመው ድርጊት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ታስቧል። የሰሜን ዕዝ ዝክረ ሰማዕታትን ለመዘከር በተዘጋጀው የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ...