የኢትዮ-ቴሌኮም የሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በጎንደር ከተማ ለሚገኙ ሁለት ትምህርት ቤቶች የደብተርና የልዩ ልዩ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 9/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮ-ቴሌኮም የሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል ለመሠረት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና ለፃዲቁ ዮሐንስ አጠቃላይ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የሪጅኑ...

በክልሉ አንድ ወር በማይበልጥ ጊዜ ዘመቻ ከ207 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የፀና የሦስተኛ ወገን መድን...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዋጅ ቁጥር 799/2005 ከወጣ ጀምሮ ሁሉም ተሽከርካሪዎች የፀና የሦስተኛ ወገን መድን ዋስትና ሳይኖራቸው ማሽከርከር እንዳይችሉ ያግዳል፤ በቅርቡ መድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ ባደረገው ፍተሻ ግን በአማራ ክልል 50 ከመቶ...

በቀዳማዊት እመቤቷ እየተገነቡ ከሚገኙት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለማስተማር ዝግጁ የተደረጉ መኖራቸው ተገለፀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት አማካኝነት ከሚገነቡት ትምህርት ቤቶች አራቱ ለ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዝግጁ እንደሆኑ ታውቋል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን ፈንታ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ...

የሀሰት ሪፖርትን ለመከላከል ማዕከላዊ የመረጃ ቋት እያቋቋመ መሆኑን የግብርና ትራስፎርሜሽን ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡

የሀሰት ሪፖርትን ለመከላከል ማዕከላዊ የመረጃ ቋት እያቋቋመ መሆኑን የግብርና ትራስፎርሜሽን ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጄንሲ በግብርናው ዘርፍ በሚሠሩ ሥራዎች ላይ ችግሮችን በመለዬት እና የመፍትሔ አማራጮችን በማስቀመጥ ግብርናን ለማዘመን እየሠራ ነው፡፡ ኤጄንሲው በክልል የሚስተዋለውን የሀሰት ሪፖርት ለመከላከል...

በትምህርት ዘመኑ በዩኒቨርሲቲዎች የጸጥታ ችግር እንዳይኖር ለማድረግ ዝግጅት ተደርጓል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) የ2012 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርትን ለመጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቅቀው የተማሪዎችን መምጣት እየጠበቁ መሆኑን የአማራ ክልል የከፍተኛ ትምህርት ፎረም አስታወቀ፡፡ የ2012 ዓ.ም የትምህርት መርሀ ግብርን ለማስጀመር የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት...