የአማራ ክልል የማንነት ጥያቄዎችን የመለሰበት መንገድ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን እንደሆነ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 24/2012 ዓ/ም (አብመድ) የአማራ ክልል መንግሥት የአማራና ቅማንት ሕዝቦች በሠላም በፍቅር እና በአንድነት እንዲኖሩ ዕድል ፈጥሮ እያለ ሰሞኑን በአዲስ መልክ የሕዝቦችን ሠላም እና አንድነት የማይፈልጉ አካላት “የቅማንት ማንነት እና የራስ አስተዳድር...

‹‹የአማራን ሕዝብ ለጥፋት የሚፈልጉ ኃይሎችን በአንድነት፣ ክፍተት ሳይፈጥር፣ የፖለቲካ እና የግጭት ነጋዴዎችን ተልኮ ማክሸፍ...

‹‹አዴፓ ለማንም አቤቱታ ማቅረብ ሳይሆን መንግሥት በመሆኑ ሕግን ተንተርሶ ሕግ እንዲከበር ማድረግ ይኖርበታል›› አዴኃን ባሕር ዳር፡ መስከረም 24/2012 ዓ/ም (አብመድ) ከሰሞኑ በማዕከላዊ ጎንደር የተፈጠረው ግጭት የተለያዩ ጥፋቶችን አድርሷል፡፡ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረትም ወድሟል፡፡ የተፈጸመው ድርጊት...

በአማራ ክልል ለሚገኙ የፌዴራል ግብር ከፋዮች ዕውቅና እየተሰጠ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 24/2012 ዓ/ም (አብመድ) የፌዴራል የገቢዎች ሚኒስቴር የባሕር ዳር ቅርንጫፍ በአማራ ክልል ለሚገኙ 5 ግብር ከፋዮች ዕውቅና እየሰጠ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሳሁን ደመመ ዕውቅናው ሌሎች...

የሙዚቃ ባለሙያው ኤልያስ መልካ አረፈ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 24/2012 ዓ/ም (አብመድ) የሙዚቃ ግጥምና ዜማ ደራሲ፣ አቀናባሪ፣ የፒያኖና የጊታር ተጫዋቹ ኤልያስ መልካ አረፈ፡፡ የሙዚቃ ባለሙያው በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ውስጥ ጉልህ አሻራ ያለውና የበርካታ ደምጻውያንን ሥራ የደረሰና ያቀናበረ ነው። ከያኒ ኤልያስ መልካ...

የመገናኛ ብዙኃንን የሚቆጣጠረው አካል እንዲያርም ነዋሪዎች አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2012 ዓ/ም (አብመድ) በጎንደርና አካባቢዉ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር ዙሪያ አንዳንድ ሚዲያዎች ሲዘግቡት የነበረዉ የተሳሳተ መረጃ ሕዝብን እያደናገረ እንደሆነ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ የሚዲያ ነፃነት ሀገርነ ለማፍረስ እንጅ ለመገንባት እየዋለ አለመሆኑን...