“ከ139 የፖለቲካ ፓርቲዎች አንድም ሴት የፓርቲ መሪ የለም:” ወይዘሮ ሳባ ገብረ መድህን- የኢትዮጵያ ሴቶች...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ከሚንቀሳቀሱት 139 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንድም የሴት መሪ እንደሌለ የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ዳይሬክተር ወይዘሮ ሳባ ገብረ መድህን አስታወቁ።
ዋና ዳይሬክተሯ ይህንን ያሉት የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ለማሳደግ ታስቦ...
የትውልድ የሙግት ገጾች …
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) ያልተሰወረው እውነታ ኑረን ያልደረስንባቸው፣ የኖርናቸው፣ የነበሩን የሕይወት ገፆች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ የሠላም ደሴት ናት፡፡ በልዕለ ኃይል ተራዳኢነትም ሆነ በሰው ልጆች የተባበረ አንድነት እንደ ኢትዮጵያ ስለሠላም ማስተማር የሚችል አይኖርም የሚሉ...
የኔዘርላንድ ባለሀብቶች በአማራ ክልል በአበባ ልማት ሊሰማሩ ነው፡፡
የኔዘርላንድ መንግሥት ከኢንቨስትመንት በተጓዳኝ 10 ሺህ የሚደርሱ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራትን እንደሚያከናውን አስታውቋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የኔዘርላንድ አምባሳደር ቤንት ቫን ሎዝድሬኸት ጋር ትናንት ማምሻውን ተወያይተዋል፡፡...
‹‹ኅብረተሰቡንና ለጋሽ ድርጅቶችን በማሳተፍ ተጨማሪ ትምህርት ቤቶችን መሥራት ያስፈልጋል፡፡›› የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት የተገነባውን ትምህርት ቤት ማኅበረሰቡ እንዲንከባከበው የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳሰበ፡፡
በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት አማካኝነት የተገነባው የሎዛ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...
“ከትምህርት ቤቱ ሀገር የሚገነቡ ትልቅ ተስፋ የሚጣልባቸው ተማሪዎች እንደሚወጡ ሕልሜ ነው” ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤታቸው በጎንደር ከተማ ያስገነባውን የሎዛ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ጥቅምት 06/2012 ዓ.ም አስመርቀዋል። በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይም “እኔም እንደናንተው እዚሁ ነው ያደኩት፤...








