በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በኩታ ገጠም የተዘራ የስንዴ ሰብል ማሳ እየተጎበኘ ነው፡፡
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በኩታ ገጠም የተዘራ የስንዴ ሰብል ማሳ እየተጎበኘ ነው፡፡
በወረዳው ኤጀርሶ እና ሮሜ ቀበሌዎች የተዘራ 150 ሄክታር የሰንዴ ሰብል ቁመና ነው ዛሬ እየተጎበኘ ያለው፡፡
ከዚህ ውስጥ በሮሜ ቀበሌ በኩታ...
‹‹እኛ ከሌለን መንግሥት የለም እና እኛ ከሌለን ኢትዮጵያ የለችም የሚሉ ድምፆች ትክክል አይደሉም፡፡›› ጠቅላይ...
‹‹እኛ ከሌለን መንግሥት የለም እና እኛ ከሌለን ኢትዮጵያ የለችም የሚሉ ድምፆች ትክክል አይደሉም፡፡›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፈተና አልባ ሳይሆን ስኬታማ ምርጫ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡
በሕዝብ...
“የአማራ ሕዝብ ሀገር ወዳድ መሆኑን ስለምናውቅ ወደ ክልሉ ለመማር መጥተናል፡፡” አዲስ የተመደቡ የትግራይ ክልል...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) ስለ አማራ ክልል ሕዝብ የተነገራቸው እና በአካል ያረጋገጡት የተለያዬ መሆኑን ከትግራይ ክልል የመጡ ተማሪዎች ተናገሩ፡፡
የትግራይ ክልል መንግስት “በ2012 የትምህርት ዘመን ዓዲስ የተመደቡ የክልሉ ተማሪዎች ጥቃት ሊደርስባቸው ስለሚችል ወደ...
የጸጥታ ኃይሉ ጎንደር ላይ በአጠራጣሪ እንቅስቃሴ ላይ አገኘኋቸው ያላቸውን 38 ወጣቶች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን...
ከተያዙት ወጣቶች መካከል አንድ ግለሰብ አራት መታዎቂያዎችን፣ ሌላ አንድ ወጣት ደግሞ 7 የውጭ ሀገር ሲም ካርዶችን እንደያዘ አረጋግጫለሁ ብሏል የከተማ አስተዳድሩ የሰላምና ደኅንነት መምሪያ፡፡
‘ሰሊጥ ለመሰብሰብ ሥራ እየሔድን ነው’ በማለት በጉዞ ላይ የነበሩ ከሀገሪቱ የተለያዩ...
ባለፉት 27 ዓመታት ክልሉን ለችግር ዳርጎ የነበረው የሞግዚት አስተዳዳሪዎች አካሄድ ዳግም እንዲመለስ ያላቸውን ምኞት...
አጋር ድርጅቶችን ለማቀፍ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ እራስን በራስ ከማስተዳደር ህገ መንግስታዊ ስርዓት ጋር የማይቃረን፣ አሀዳዊ ስርዓት የመፍጠር ዓላማ የሌለውና ለሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች ፍቱን መድኃኒት መሆኑን ሶዴፓ አስታውቋል፡፡
የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው...








