በባሕር ዳር ተጠልለው የነበሩ 93 የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ወደየቤተሰባቸው ተሸኙ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ የነበሩና ባለፈው ዓመት በፀጥታ ችግር ምክንያት የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ያልወሰዱ የአማራ ክልል ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው ለአንድ ዓመት አግዶ እንደመለሳቸው ተማሪዎች መግለጻቸውንና የዩኒቨርሲቲውን ምላሽ መዘገባችን...
በለገሱት ደም በትንሹ የ86 ሰዎችን ህይወት ያተረፉት ጀግና ማን ናቸው?
‹‹ደም ለግሰን በደም መፍሰስ ሕይወታቸውን የሚያጡ ወገኖቻችን መታደግ ትልቅ የሰብዓዊነት ጥግ ነው፡፡›› ለ86ኛ ጊዜ ደም የሚለግሱት ግለሰብ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) ነዋሪነታቸው በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ነው፡፡ የሚተዳደሩት ደግሞ በግል ሥራ...
በኢህአዴግ ዘመን ከኢትዮጵያ የወጣው 30 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ሀገሪቱ ያለባትን ብድር በአንድ ቀን መክፈል...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢህአዴግ ወደሥልጣን ከመጣ ጀምሮ 30 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ መሸሸቱን እና ገንዘቡንም ለማስመለስ መንግሥት ከባድ ሥራ ከፊቱ እንደሚጠብቀው ምሁራን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)...
የደም ልገሳን ባሕል ለማድረግ ከዘመቻ ሥራ መውጣት እንደሚገባ አቶ ዮሐንስ ቧያለው አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) ደም በመለገስ በደም መፍሰስ ችግር ሕይወታቸውን የሚያጡ ሰዎችን መታደግ እንደሚገባ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ምክትል ሊቀ መንበርና የማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ ቧያለው አሳሰቡ፡፡
አንድ ሰው ካለው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጡት መግለጫ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል።
የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦
የተከበራችሁ የሀገሬ ሕዝቦች!
ሰሞኑን በተከሠተው እጅግ አሳዛኝ ግጭት በዜጎቻችንና በንብረታቸው ላይ በደረሰው ሁሉ ማዘኔን አስቀድሜ ለመግለጥ እወዳለሁ።
ያጋጠመን ፈተና...








