አንድ ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው ዓለም ሲቀላቀል ትልቅ ጉዳይ በመያዝ ነው፤ እሱም ለወደፊት የሚኖረው ተስፋ...

‹‹አንድ ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው ዓለም ሲቀላቀል ትልቅ ጉዳይ በመያዝ ነው፤ እሱም ለወደፊት የሚኖረው ተስፋ እና የዕድገት ራዕይ ነው፡፡ ይህን ለማሳካት ደግሞ በሠላም በመማር፣ በቂ የሆነ ክህሎት እና ዕውቀት ከዩኒቨርሲቲ ማግኘት አለበት›› ብለዋል የአርባ ምንጭ...

የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ሠላማዊ መማር ማስተማር ለመፍጠር እየመከሩ ነው፡፡

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር ማስተማር እና መልካም አስተዳድርን ለማስፈን እየተሠሩ ባሉ ሥራዎች ዙሪያ ነው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መሪዎች እየተወያዩ ነው፡፡ ሁሉንም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ነባራዊ ሁኔታ ማዕከል ባደረገ መልኩ የለውጥ ሥራ አመራር፣ የመልካም አስተዳደር...

በዩኒቨርሲቲዎች አለመረጋጋቱን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ቢሆንም ከአቅም በላይ የሆኑ ድርጊቶች መኖራቸው ታውቋል፡፡

ከሰሞኑ ግጭት በተነሳባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች ውይይቶች ቢደረጉም ስጋቶች አለመቀረፋቸውን ለአብመድ በስልክ አስታውቀዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ችግሩን ለመፍታት ጥረት እያደረጉ ቢሆንም የተማሪዎቹን ስጋት በሚቀርፍ ደረጃ መፍትሔ አለመስጠታቸውን ነው የነገሩን፡፡ የፀጥታ ችግር ባለባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የመከላከያ ሠራዊትን ጨምሮ...

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝቦች መካከል እየተፈጠረ ያለውን መቃቃር ክልሎቹን ከሚመሩትና በኦሮሚያ...

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝቦች መካከል እየተፈጠረ ያለውን መቃቃር ክልሎቹን ከሚመሩትና በኦሮሚያ እና አማራ ክልል ከሚንቀሳቀሱ ተፍካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ሰብሳቢነት ውይይት አድርገዋል፡፡ የውይይቱ መካሄድ አንዱ የአንዱን ቁስል በመረዳት...

የኢሕአዴግ ውሕደት ከአማራ መሠረታዊ ጥያቄዎች አንጻር፡፡

አዴፓ የሚዋሐድ ከሆነ የክልሉን ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄ መመለስ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ያለውን ግልጽ አቋም መተግበር በሚችልበት መልኩ ውሕደቱን መፈጸም አለበት፡፡ የኢሕአዴግ ሰሞነኛ ፖለቲካዊ አጀንዳ የፓርቲዎች ውሕደት ጉዳይ ሆኖ በማኅበረሰብ አንቂዎችና ፖለቲከኞች እየተነሳ ነው፡፡ ውሕደቱ ‹‹አጋር...